Office Address: Efoyta Edir Mutual Assistance Association –  7508 Wisconsin Avenue, Bethesda MD 20814
EMAIL: Efoytaedir@gmail.com   –   Phone:  (877) 509-3182

Our Mission

The mission of the association is to assist each member of the community by providing a lump sum of up to  $20,000 (Twenty thousand) for final burial expenses. In return, each applicant member pays the initial registration fee.
After a waiting period of 6 months, if the applicant meets all the requirements he/she is approved as active member. As active members, they will be entitled to the benefits and they will also start contributing a fixed amount for each death to replenish the Association fund.

who we are

Efoyta Edir Mutual Assistance Association (EEMAA) is a movement of community volunteers working together to change the life of members through a network of community leaders, national gatherings, educational events and resources.
In order this to happen, there are people and teams across the DC Metro area pushing this common vision. All this requires time, investment and application of the resources God has given to each of us.

Together We Can

Build a World Where We Are Safe, Strong & Valued - EFOYTA EDIR

ከመሞት መሰንበት የሚሻል ቢሆንም

ቀኑን ቆጥሮ አጅሬ መፈንገሉ አይቀርም

አስከሬን ታቅፎ እርዱኝ ከማለት
እፎይታ ገብቶ እፎይ ለማለት
ቀድሞ መዘጋጀት ይሻላል በውነት

ስለዚህ

1.      በዚሁ ገጽ ላይ የሚገኘውን “ Membership” የሚለውን ይጫኑና ማመልክቻውን ይሙሉ ፈርመውና ቀኑን ሞልተው “send” የሚለውን ይጫኑ፡፡

2.     በአሜሪካ ነዋሪ መሆንዎን የሚያረጋግጥ “መታወቂያ” ወይም ”የመንጃ ፈቃድ” ወይም “ፓስፖርት” scan አድርገው “upload here” የሚለውን ተጭነው ያያይዙ፡፡

3.     የመመዝገቢያ ክፍያ $180 መክፈል (ተመላሽ የማይሆን) ስለሚያስፈልግ ከሚክተሉት የመክፈያ መንገዶች ባንዱ መክፈል ይችላሉ፡፡

. በእጅ ስልክዎ ወይም በኮምፕዩተር Zelle ነጻ አገልግሎትን በመጠቀም በቀጥታ ለefoytaedir @ gmail.ኮም  ብለው መላክ፡

 ለ. በድረ ገጻችን “contribute” የሚለውን ተጭነው መክፈል፡፡ 2.9% + $0.30 የክሬዲት ካርድ ኩባንያው ያስክፍላል፡፡                

. በቼክ ወይንም መኒ ኦርደር አዘጋጅተው በፖስታ መቀበያ አድራሻችን መላክ

          Efoyta Edir Inc

          POBox 10095

          Silver Spring, MD 20914

የሚልኩዋቸው ሰነዶችና የመመዝገቢያ ከፍያው ባግባቡ መሆኑን የእድሩ መሪዎች ካረጋገጡ በሁዋላ ደረሰኝና የአባልነት ቁጥር ይላክልዎታል፡፡

What You Should Do - EFOYTA EDIR

የእድር አባልነት ባለእዳነት አይደለም፣ እንደውም ሳያመነቱ ለእፎይታ እድር አባልነት ማመልከቱ ልባምነት ነው።

Impact Stories

ዮርዲ፦ የእፎይታ እድር አባል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ።

የእፎይታ እድር አባል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ። በተመጣጣኝ የምዝገባ ክፍያ የእድር ዋስትና በማግኘቴ ተደስቻለሁ። እርስዎም የእፎይታ እድር አባል ይሁኑ።

እርቀት የማይወስነው አስተማማኝ እድር

እፎይታ ከየትኛውም ቦታ ሆነው በኢንተርኔት መመዝገብ የሚችሉበትን ሲስተም ዘርግቷል። ከዋሽንግቶን ሜትሮ ርቄ ብኖርም የእድሩ ዋስትናን ለማግኘት ተመዝግቢአለሁ። አመሰግናለሁ እፎይታ እድር።